top of page
ምርጥ 10
አስር ምርጥ የጀርመን ምሳሌያዊ አነጋገሮች-10 best proverbs of Germany
01
ፀሐይ በቆሻሻ ላይ ብታልፍም አትቆሽሽም::
The sun passes over filth and is not defiled.
02
የእሾህ ጫፍ ትንሽ ነው:: የነካው ግን አይረሳውም::
The point of the thorn is small but he who has felt it does not forget it.
03
አይናቸውን የከደኑ ሁሉ አልተኙም::
Not all are asleep who have their eyes shut.
04
ወደ ሮም ብዙ መንገዶች አሉ::
There are many roads to Rome.
05
እራሱን እርግብ ያደረገ በሲላ ይበላል::
He who makes himself a dove is eaten by the hawk.
06
አንድ ጫማ ለሁሉም እግር ልክ አይሆንም::
The same shoe does not fit every foot.
07
ለቤተክርስትያን የቀረበ ከእግዚአብሔር የራቀ::
Near the church,far from God.
08
የአንድ ሽማግሌ ሰው አካል የጊዜ መቁጠሪያ ነው::
An old man hath the almanac in his body.
09
የማይመርዝ ያወፍራ::
what does not poison,fattens.
10
እራሱን የሚያሞግስ እራሱን ያቆሽሻል::
He who praises himself befouls himself.
bottom of page